Advertisement

We can't stay quite anymore!

We can't stay quite anymore! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አንልም በሚል በዋሺንግተን ዲሲ የተድረገው ሕዝባዊ ትዕይንት በኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት በተደረገ ዕለት፤ የማኅበራቱ ተወካዮች አምባሳደር ፍጹም አረጋን አነጋግረው የተሰጣቸውን መልስ በውጪ ተሰብስቦ ለሚጠብቀው ምዕመናን እና ካህናት በሚከተለው መልኩ አቅርበው እንደነበር የሚያሳይ የቪዲዮ መልዕክት፤

መስከረም ፰ ቀን ፳፻፲፪ ዓም,

Post a Comment

0 Comments